በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ
አቶ ጎሳዬ ጎዳና
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ
የቢሮ ኃላፊ መልዕክት
ለክልሉ ሕብረተሰብ የተቀናጀ ልማት ለማምጣት የሚያስችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው መንገዶችን በማስጠናት፣ በመገንባት፣በመጠገንና በማስተዳደር በመላው ሕብረተሰብ ጉልበት፣ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ቁሳቁስ ሰፊ ተሳትፎ የሚሰሩ ሁሉ አቀፍ የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራምን በልዩ ትኩረት ተፈፃሚ በማድረግ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በማስፋፋትና በማጠናከር፣ የአሽከሪካሪና ተከሽከሪካሪ ብቃትን በማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን የመንገድ አጠቃቀም የትራፊክ ደህንነት ግንዛቤን በማሳደግ የትራንስፖርት ተጠቃሚነትን እና ደህንነትን እውን ማድረግና መላውን ሕዝብ አደራጅቶ በማነቃነቅ በሴክተሩ እቅዶች አፈፃፀም ውጤት ላይ ማሳተፍ፡፡
የተመረጡ አገልግሎቶች
- የጭነት ትራንስፖርት ማህበራትን ማደራጀትና ፈቃድ መስጠት
- በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ የምስክር ወረቀት መስጠት
- በጭነት ትራንስፖርት በድርጅት ወይም በኩባንያ ለሚደራጁ ፈቃድ ማደስ
ዜና
በሲዳማ ክልል የዩራፕ ፕሮጀክቶች ዋጋ ማሻሻያ ጥናት ላይ ምክክር ተደረገ::
በሲዳማ ክልል የዩራፕ ፕሮጀክቶች ዋጋ ማሻሻያ ጥናት ላይ ምክክር ተደረገ:: በሲዳማ ክልል በዩራፕ ዘርፍ በኩል ግንባታቸው በሚከናወኑ የመንገድ እና
የአከባቢና ማህበራዊ ክዋኔ ኦዲት በተቀናጀ መልኩ ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ::
የአከባቢና ማህበራዊ ክዋኔ ኦዲት በተቀናጀ መልኩ ማከናወን እንደሚገባ ተገለፀ:: በሲዳማ ክልል በRCFSP ፕሮግራም አተገባበር ዙሪያ በሲዳማ ክልል
ከፌደራል ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን ጋር ምክክር ተደረገ::
ከፌደራል ከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከመጡ የድጋፍና ክትትል ቡድን ጋር ምክክር ተደረገ:: በሲዳ
ከሙስናና ብልሹ አሠራር የፀዳና የዘመነ የአመራርና ባለሙያዎች ትጋት ለተቋም ግንባታ ቁልፍ እንደሆነ ተገለፀ::
ከሙስናና ብልሹ አሠራር የፀዳና የዘመነ የአመራርና ባለሙያዎች ትጋት ለተቋም ግንባታ ቁልፍ እንደሆነ ተገለፀ:: ለሴክተሩ ተቋማት አመራርና ባለሙያዎች
የምስል ክምችት



